የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባት

Så bokar du vaccination mot covid-19Innehållet gäller Stockholms län

የስቶክሆል አካባቢ አስተዳደር ከ 12 ዓመት ዕድሜ በላይ ላሉ ነዋሪዎች ሁሉ፥ የኮቪድ-19 ክትባትን አቅርቦቱ በፈቀደ መጠን ያቀርባል። ክትባቱ የወረርሽኙን መዛመት በመቀነስ ረገድ ከማገዙ በተጨማሪ፥ በኮቪድ-19 በፅኑ ከመታመም፥ እንዲሁም በበሽታው ታምመው የመሞት መዘዝን ይቀንሳል። ስለዚህ በተቻለ መጠን ብዙሰዎች ክትባቱን ቢወስዱ በጣም ጠቃሚ ነው።

የባንክ ማንነት መለያ (bank-id) እና የግል ማንነት መለያ ቁጥር ካለዎት፡- (Alltid öppet) የሚባለውን አፕሊኬሽን (ብሽወደንኛ/እንግሊዝኛ)ተጠቅመህ ቀጠሮ ለመያዝ ይቻላል።

የማንነት መለያ ቁጥር ከሌለዎት በአካባቢዎ ያለው የጤና ጣቢያ ይረዳዎታል።

የማንነትዎ መለያ ቁጥር ልዎትና የባንክ ማንነት መታወቂያ ከሌለዎት የሚከተሉትን ቁጥሮች በመደወል ቀነ ቀጠሮ መያዝ ይችላሉ 

  • አረብኛ 08-428 429 01
  • እንግሊዝኛ 08-428 429 20
  • ፊንላንድኛ 08-428 429 03
  • ፔርሽያንኛ 08-428 429 08
  • ፖላንድኛ 08-428 429 09
  • ሩሲያኛ 08-428 429 11
  • ሶማሊኛ 08-428 429 02
  • ስፓኒሽኛ 08-428 429 12 
  • ስዊድንኛ 08-428 429 30
  • ትግርኛ 08-428 42904
Till toppen av sidan